ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በኢትዮጲያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ (ESX) ላይ ኢንቨስት በማድረግ የመጀመሪያው የግል ኢንሹራንስ ድርጅት ሆነ!

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ (Zemen Insurance S.C) በኢትዮጲያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ (Ethiopian Securities Exchange (ESX) ) ላይ ኢንቨስት በማድረግ የመጀመሪያው የግል ኢንሹራንስ ድርጅት ሆኗል።

ዘመን በመጪው የሰነደመዋለንዋይ ገበያ በ20 ሚልየን ብር 2% ድርሻ በመያዝ ችሏል።

“የዘመን ኢንሹራንስ ኢንቨስትመንት ካፒታል የማሰባሰብ ሂደታችንን እያጠናቀቅን ባለበት ወቅት የመጣ አስፈላጊ ኢንቨስትመንት ነው” ሲሉ የESX ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ጥላሁን ካሳሁን ተናግረዋል።

Please follow and like us:
Pin Share

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Translate »
RSS
Follow by Email
Scroll to Top