የኮንዶሚኒየም የንግድ ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያ

የኮንዶሚኒየም የንግድ ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በከተማ አስተዳደሩ በ20/80 ፕሮግራም በቦሌ ቡልቡላ በለሚ ኩራ፣ በአራዳ፣ በአቃቂ ቃሊቲ እና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተሞች ያስገነባቸውን 2,667 ኮንዶሚኒየም የንግድ ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
ኮርፖሬሽኑ ለሽያጭ ያቀረባቸውን የንግድ ቤቶች በጨረታ ተወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት የጨረታ ሰነዱን ከሃምሌ 11 እስከ ነሃሴ 04/2014 ዓ.ም ድረስ ባሉት 21 (ሃያ አንድ) የስራ ቀናት፣ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡10 እስከ 10፡30 እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡30 እስከ 6፡00 ድረስ የማይመለስ 250.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ) ብር በመክፈል ሰነዱን ከሚከተሉት አድራሻዎች መግዛት ይችላል። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማ ጋር በገባው ውል
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ሥፍራዎች መሰረት የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው በ9 (ዘጠኝ) የተለያዩ የኮሜርሻል ኖሚኒስ ቅርንጫፎች ሲሆን አድራሻቸው እንደሚከተለው ተዘርዝሯል፡፡
✓ የጨረታ ማጠናቀቂያ ቀን፦ ነሃሴ 04/2014 ዓ.ም እስከ ቀኑ 11፡00 ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡
የጨረታ መክፈቻ ቀን፡- ከነሃሴ 05/2014 ዓ.ም እስከ ነሃሴ 17/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው ፕሮግራም መሰረት ይሆናል፡፡
✓ ማሳሰቢያ፡- ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶቸ ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
ስልክ ቁጥር
0111-55-98-61
0111-57-79-83
0114-42-57-83
0114-66-36-36
ፒያሳ አራዳ ህንፃ 1ኛፎቅ
ሳሪስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንጻ (ሪየስ ኢንጂነሪንግ ፊት ለፊት) ወይም ቀይ መስቀል መድኃኒት ቤት ጎን
ልደታ ማርያም ቤ/ክ ከፍ ብሎ ዛግዌ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ላምበረት ሾላ ወተት ፋብሪካ ፊት ለፊት የሚገኝ
0116-68-31-02
011384-20-00
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ የሚገኝበት ህንፃ
ደንበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ

በአማራጭነት በቴሌግራም ቻናላችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
👇👇👇👇👇
t.me/condoaddis
እንዲሁም፦
Facebook.com/condoadis
Please follow and like us:
Pin Share

2 thoughts on “የኮንዶሚኒየም የንግድ ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያ”

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Translate »
RSS
Follow by Email
Scroll to Top