በአያት ቁጥር 1 ( ፀበል) የሚሸጥ ኮንዶሚንየም

በአያት ቁጥር 1 ( ፀበል) የሚሸጥ ኮንዶሚንየም

ባለ ሁለት መኝታ ኮንዶሚኒየም
• የሚገኝበት ቦታ በአያት ቁጥር 1 ( ፀበል)፣
• የተጣራ ስፋት 66.07 ካሬ ሜትር የጋራ መገልገያዎችን ጨምሮ 90.51ካሜ፣
• የሚገኝበት ወለል1ኛ ፎቅ ላይ፣
• በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ ወለሎቹ በታይልስ እና በሴራሚክስ የተገነቡ፣
• ለመንገድ ቅርብ የሆነ ከአስፓልት ዳር የሚገኝ፣
• ሰፊ ግቢ ኮብል ስቶን የተነጠፈ እና በቂ መኪና ማቆሚያ ያለው፣
• ዲጂታል ካርታ ያለው፣
• ኮሚሽን የማያስከፍል፣
• ዋጋው ውስን ነው (ድርድር የሌለው) ብር 5,500,000፣

• ለመግዛት ፍላጎት ያለው ብቻ ይደውል።

+251911470049

Please follow and like us:
Pin Share

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Translate »
RSS
Follow by Email
Scroll to Top