ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

ለ14ኛው ዙር የ20/80 እና ለ3ኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለእድለኞች በሙሉ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከጥር 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ የ14ኛ ዙር 20/80 እና የ3ኛ ዙር 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለ ዕድለኞችን እያዋዋለ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ በመሆኑም የመጨረሻ የውል ቀን ግንቦት 07/2015 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚመጣ ባለዕድለኛ የማናስተናግድ መሆኑን እየገለፅን እስከ አሁን ያልተዋዋላችሁ ባለዕድለኞች ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የስራ ቀናት እስከ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም ድረስ በአካል ቀርባችሁ እንድትዋዋሉ እናሳስባለን፡፡

Please follow and like us:
Pin Share

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Translate »
RSS
Follow by Email
Scroll to Top