ለማህበር ቤት ግንባታ በተጓደሉት ምትክ የተተኩ እና የተጠባባቂዎች ስም ዝርዝር ተለቀቀ።

ለማህበር ቤት ግንባታ በተጓደሉት ምትክ የተተኩ እና የተጠባባቂዎች ስም ዝርዝር ተለቀቀ።

በማህበር ተደራጅተው የጋራ መኖሪያ ቤት ለመገንባት ተመዝግበው በነበሩ ነገር ግን በእጣ እና  በተለያዩ ምክንያቶች የተጓደሉ  ተመዝጋቢዎችን  የማሟላት እና ተጠባባቂዎችን የመለየት ሥራ በቅርቡ መሰራቱ ይታወሳል።

በዚህም መሰረት በሁለቱም ዲዛይኖች ማለትም በG+9 እና በG+13 በተጓደሉ ምትክ የተተኩ እንዲሁም ወደፊትም በተለያዩ ምክንያቶች የሚለቁ ካሉ በሚል የተጠባባቂዎችን ስም ዝርዝር መመልከት የሚችሉ መሆኑን የአዲስ አበባ  ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ያሳውቃል።

Grouping_G9_ጎዶሎ_የነበሩ_አሁን_የተሟሉ11

Please follow and like us:
Pin Share

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Translate »
RSS
Follow by Email
Scroll to Top