በ54 ማህበር የተደራጁ የማህበር ቤት ተመዝጋቢዎች በሙሉ

በ54 ማህበር የተደራጁ የማህበር ቤት ተመዝጋቢዎች በሙሉ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለ2005 ዓ.ም በ20/80 እና በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የቤት ተመዝጋቢዎችን ቀደም ሲል በወጣዉ ማስታወቂያ መሰረት አቅምና ፍላጎት ያላቸዉ ተመዝጋቢዎች በማህበር በማደራጀት የቤት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች አጠናቆ የሳይት ዕጣ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ይገኛል ፡፡

በመሆኑም በ54 ማህበር ለተደራጁ የማህበሩ አባላት በመመሪያው ላይ በተቀመጠው መሠረት ሰባ ከመቶውን (70%) በነባሩ የ20/80 እና የ40/60 የቁጠባ ሂሳብ ከቀን 08/09/2015 12/09/2015ዓም ድረስ እንድታስገቡ እያሳሰብን በቀጣይ በማህበሩ ስም አዲስ የዝግ ሂሳብ ሲከፈት የነባሩ የ20/80 እና የ40/60 ቁጠባ ሂሳብ ወደ አዲሱ የማህበሩ ሂሳብ ተዘዋውሮ ስለሚከፈት ቁጠባ ሂሳቡ የዘጋ እንዲሁም በወቅቱ ያላስገባ ቢሮው በምትኩ እንደሚተካ ከወዲሁ እናሳዉቃለን።

Please follow and like us:
Pin Share

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Translate »
RSS
Follow by Email
Scroll to Top