በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጋራ መኖሪያ ቤት ለመገንባት በ54 ማህበራት ለተደረጃችሁ በሙሉ

በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጋራ መኖሪያ ቤት ለመገንባት በ54 ማህበራት ለተደረጃችሁ በሙሉ
ቀደም ሲል በ07/09/2015 ዓ.ም በወጣ ማስታወቂያ መሠረት ሰባ ከመቶውን (70%) ለተከታታይ 5 የስራ ቀናት እንድታስገቡ ማሳወቃችን ይታወቃል። ይሁንና የ54ቱ ማህበራት ተወካዮችና አባላት ባቀረቡት የማስገቢያ ጊዜው ይራዘምልን ጥያቄ መሰረት የማስገቢያው ግዜ ለተጨማሪ 10 የስራ ቀናት የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
Please follow and like us:
Pin Share

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Translate »
RSS
Follow by Email
Scroll to Top