በአዲስ አበባ ከተማ የ2ኛው ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ የ2ኛው ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ

የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ ከተማ (ፒያሳ) በዓድዋ ድል መታሰቢያ አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ ፦
– በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣
– በኮልፌ ቀራንዮ፣
– በአራዳ፣
– በአቃቂ ቃሊቲ፣
– በየካ፣
– በቦሌ፣
– በአዲስ ከተማ፣
– በቂርቆስ፣
– በጉለሌ
– በልደታ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ እንደሚፈልግ አሳውቋል።
🔴🔴🔴
(ዝርዝር የጨረታው መረጃ በPDF ተያይዟል – ይመልከቱ)

👇👇
በአዲስ_አበባ_2ኛው_ዙር_የመሬት_ሊዝ_ጨረታ
ይህ የጨረታ መረጃ ባለቤት አዲስ ልሳን ጋዜጣ ነው  ።

⏬⏬⏬⏬ Condoaddis
ኢ.ሜይል: girumyit@gmail.com
ቴሌግራም ፡ Condoaddis
ፌስ ቡክ፡  Condoaddis
Youtube: Condoaddis

 

Please follow and like us:
Pin Share

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Translate »
RSS
Follow by Email
Scroll to Top