3ኛው ዙር የ40/60 እና 14ኛ ዙር የ20/80 ዕጣ ሙሉ ለሙሉ ተሰርዟል!!

Breakingnews
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሐምሌ 1 ቀን 2014 ያወጣው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ዕጣ ሙሉ ለሙሉ ውድቅ መደረጉን አስታወቀ፡፡
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ሀምሌ 6 ቀን 2014 ዓ.ም
የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት ለሚዲያ በሰጡት መግለጫ ባሳለፍነው ሐምሌ 1 ቀን 2014 የወጣው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የተለያዪ የማጭበርበር ድርጊት ግኝቶች ስለተገኙበት ውድቅ መደረጉን የገለፁ ሲሆን በቅርቡ ዕጣው በድጋሜ እንዲወጣ እንደሚደረግም አስታውቀዋል።
ለተጨማሪ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇 👇 👇
https://t.me/condoaddis
https://t.me/condoaddis
https://t.me/condoaddis
Please follow and like us:
Pin Share

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Translate »
RSS
Follow by Email
Scroll to Top