3ኛ ዙር የ40/60 እና 20/80 ኮንዶሚንየም እጣ ዛሬ ይወጣል

በመዲናዋ የ40/60 እና የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት ዛሬ ይካሄዳል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት 3ኛ ዙር የ40/60 እና 14ኛ ዙር የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት እንደሚያካሂድ አስታወቀ።
ከተማ አስተዳደሩ በዛሬው ዕለት ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የጋራ መኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ለመሆን ተመዝግበው ለሚጠባበቁ የህብረተሰብ ከፍሎች 3ኛ ዙር የ40/60 እና 14ተኛ ዙር የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት እንደሚያካሂድ ተመላክቷል፡፡
የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓቱም  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ  አዳነች አቤቤ፣  የሚመለከታቸው የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮችና ታዛቢዎች በተገኙበት እንደሚካሄድ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ ያገኘነው መረጃ
ያመላክታል፡፡
ለተጨማሪ www.condoaddis.com
Please follow and like us:
Pin Share

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Translate »
RSS
Follow by Email
Scroll to Top